Jump to content

ኒው ዚላንድ እግር ኳስ

ከውክፔዲያ
የ19:19, 22 ዲሴምበር 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ኒው ዚላንድ እግር ኳስኒው ዚላንድ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1891 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን የፊፋ ዕውቅና ያገኘው በ1948 እ.ኤ.አ. ነው። አካሉ የኒው ዚላንድ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን እና ሰባት የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖችን ይቆጣጠራል። የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችንም ያዘጋጃል።