Jump to content

ቀረፃ

ከውክፔዲያ
የ09:02, 27 ፌብሩዌሪ 2018 ዕትም (ከEscarbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ቀረፃ ድርጊትን የመያዝ ወይም የመተርጎም ሂደት ሲሆን ይህም የሚቀመጠው በማጠራቀሚያ ወይም መቅረጫ ውስጥ በመረጃ መልክ ነው። ታሪካዊ ክስተቶች ለብዙ ሺህ አመታት በተለያዩ ዓይነት መንገዶች ተቀርጸው ሲቀመጡ ኖረዋል።