0% found this document useful (0 votes)
75 views

Air Pollution

AIR POLUTION

Uploaded by

lcstars
Copyright
© © All Rights Reserved
Available Formats
Download as PDF, TXT or read online on Scribd
0% found this document useful (0 votes)
75 views

Air Pollution

AIR POLUTION

Uploaded by

lcstars
Copyright
© © All Rights Reserved
Available Formats
Download as PDF, TXT or read online on Scribd
You are on page 1/ 7

የአየር ብክለት

በህዝቅያስ መኮንን

HIZKIYAS MEKONNEN 0911785581 Saturday, July 04, 2015


የርዕሱ ይዘት
 የአየር መበከል መንስኤዎች
 በተሸከርካሪ አማካንነት ስለሚፈጠር የአየር መበክል
 ለአየርመበከል ምክንያት ስለሚሆኑ የቲክኒክ ጉድለቶች
 ይህንን ለመከላከል ተሸከርካሪዋች ላይ ስለተገጠሙ ክፍሎች
 የአየር ብክለትን ለመቀነስ መደረግ የሚገባው ክንዎኔ

2 HIZKIYAS MEKONNEN 0911785581 Saturday, July 04, 2015


ለአየር መበከል መንስዔ የሚሆኑ ነገሮች
 መንስዔዎቹ
1 ሰው ሰራሽ ችግሮች
• የተሸከርካሪዎች የሚወጣ በካይ ጭሶች
• ከፋብሪካዎች የሚወጣ ጭስ
• የእሳት አደጋ ችግሮች
2 የተፈጥሮ ችግር
• የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ
• የደን ቃጠሎ
• የአባራ ብናኝ
• የእፅዋት ብስባሽ

3 HIZKIYAS MEKONNEN 0911785581 Saturday, July 04, 2015


በተሽከርካሪ አማካኝነት ስለሚከሰት ብክለት
 ተሽከርካሪ
 በተቃጠለ ጭስ አማካኝነት 60%
 በዘይት ትነት 20%
 በነዳጅ ትነት 20% አካባቢን ይበክላል

4 HIZKIYAS MEKONNEN 0911785581 Saturday, July 04, 2015


በተሸከርካሪ ጭስ አማካኝነት የሚፈጠር የአየር ብክለት
 በጭስ አማካኝነት የሚፈጠሩ መርዞማ ጋዝ
 ካርቦን ሞኖ አክሳይድ (co)
 ሃይድሮ ካርቦን (Hc)
 ኦክሳይድ ኦፍ ናይትሮጅን(Nox)
• ሃይድሮ ካርቦን (Hc)በሞተር ውስጥ በደንብ ባልተቃጠለ ነዳጅ የሚፈጠር
• ከሁሉም የነዳጅ ምሮቶች የሚገኝ ነው
• እንዲሁም በሚተን ነዳጅ አማካኝነት የሚፈጠር ነው
• ካርቦን ሞኖ አክሳይድ (co) በጣም አደገኛ የሆነ መርዞማ ጭስ ነው
• ከሁሉም የነዳጅ ምሮቶች ላይ የሚፈጠር ነው
• ምንም ከለርና ሽታ እና ሽታ የሌለው ሲሆን
• በአየርና በነዳጅ ድብልቅ ላይ የነዳጅ መብዞት የሚፈጠር ነው

5 HIZKIYAS MEKONNEN 0911785581 Saturday, July 04, 2015


• ኦክሳይድ ኦፍ ናይትሮጅን(Nox) የአየርና የነዳጅ ድብልቅ ላይ የአየር መጠን
መብዛት እንዲሁም
 ከፍተኛ በሆነ ሙቀት ምክንያት የሚፈጠር

6 HIZKIYAS MEKONNEN 0911785581 Saturday, July 04, 2015


ይህንን ለመከላከል

 የዕመቃ ኃይል እንዲቀንስ ማድረግ


 የፍንዳታ ቦታ በመቀነስ
 ቫልቭ ኦቨር ላፕ መቀነስ
 ለመከላከል በተሸከርካሪዎች ላይ የተገጠሙ መሳሪያዎች
 ፒ.ሲ ቪ (PCV)
 ኢ ጂ.አር(EGR)
 ቴርሞስታቲክ ኤር ክሊነር
 ካታሊክ ኮንቨንተር
 ኮምፒውተር ኮንትሮል ሲስተምን መግጠም

7 HIZKIYAS MEKONNEN 0911785581 Saturday, July 04, 2015

You might also like