በር:ሥነ ተፈጥሮ
Appearance
እንኳን ደህና መጡ ወደ ሳይንስ ክፍል
|
አጠቃላይ የሳይንስ ጽሁፎች ዝርዝር | የሳይንስ ስዕሎች ቤተ መዘክር ስለዚህ ክፍል አስተያየት ለመስጠት እዚህ ላይ ይችላሉ |
መግቢያ ሐተታ
ሳይንስ በ ሳይንሳዊ ዘዴ የሚጠኑ የዕውቀት ዘርፎችን በሙሉ አጠቃሎ ይይዛል
- ጥሪ፦ ከታች በቀይ ቀለም ደምቀው የሚታዩት አርዕስቶች ገና ያልተጻፉ ናቸው። እኒህን ርዕሶች አንተ(ቺ) እንድትጽፈው ትጋበዛለህ። በግል መድረስ ባይቻል እንኳ ከእንግሊዝኛው ውኪፒዲያ እየተረጎምክ(ሺ) ብታቀርብ ለመዝገበ ዕውቀቱ መስፋፋት ከፊተኛ ሚና ታበረክታለህ። በትርጉም ስራ ወቅት የቃላት ችግር እንዳይገጥም የሚከተለውን መዝገበ ቃላት መጠቀም ትችላለህ(ትችያለሽ)
የሳይንስ የእውቀት ዘርፍ ከሚያጠናቸው መካከል፡-
የዕለቱ የሳይንስ ምርጥ ጽሑፍ
ማርስ -------- ማርስ ወይም ቀይዋ ፕላኔት፡ መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 4ኛ ( አራተኛ ) ነው። ከበፊቱ ሜርኩሪ፣ ቬነስ እና መሬት የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ ጁፒተር፣ ሳተርን፣ ኡራኑስ፣ ነፕቲዩን እና ፕሉቶ የተባሉት ይገኛሉ።
ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የስድስተኛ ደረጃን ይይዛል። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ህይወት ያለው ነገር ይኖርበታል ተብሎ ሲታመን ቆይቷል። ነገር ግን በቅርቡ የወጡ መረጃዎች ህይወት ያለው ነገር እንዳልተገኘ ያመላክታሉ። በአብዛሃኛው በካርቦንዳይኦክሳይድ የተሞላ ቢሆንም በአንጻራዊ ሁኔታ ለህይወት ያላቸው ነገሮች ምቹ የሆነ ከባቢ አየር አለው። መጠኑ ከመሬት ያንሳል። በተለምዶ ቀይዋ ፕላኔት እየተባለች ትጠራለች።
አጠቃላይ | የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት (ፊዚክስ) | ሥነ ቅመማ (ኬሚስትሪ) | ሕይወት ያላቸው ነገሮች ጥናት (ባዮሎጂ) |
---|---|---|---|
ሥነ ሕክምና | ሥነ መሬት | ሥነ ፈለክ | ተግባራዊ ሳይንስ |
|
|