Jump to content

የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት

ከውክፔዲያ

ከዚህ የሚከተለው የላይቤሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር ነው። ላይቤሪያ ስትመሠረት፣ ቢሮው ውስጥ አንድ መሪ ለሁለት ዓመት እንዲቆይ ተወስኖ ነበር። በሜይ 7 ቀን 1907 እ.ኤ.አ. ጊዜው ወደ አራት ዓመት ተራዘመ። ከ1980 እስከ 2006 እ.ኤ.አ. የቢሮው አመራር ሶስት ጊዜ በመፈንቅለ መንግሥት፣ የላይቤሪያ የእርስ በርስ ጦርነትሁለተኛው የላይቤሪያ የእርስ በርስ ጦርነት ምክኒያት ተቋርጦ ነበር። በአጠቃላይ 22 ፕሬዝዳንቶች 24 ጊዜ መርተዋል።

የላይቤሪያ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቀለሞቹ የእያንዳንዱን መሪ የፖለቲካ ፓርቲ ያመለክታሉ።

# ፕሬዝዳንት ቢሮውን የያዙበት (እ.ኤ.አ.) ቢሮውን የለቀቁበት (እ.ኤ.አ.) ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት
1 ጆሴፍ ጄክንስ ሮበርትስ ጃንዋሪ 3, 1848 ጃንዋሪ 7, 1856 አልነበረም
(ሪፐብሊካን ፖሊሲዎች)
ስቲቨን አለን ቤንሰን
2 ስቲቨን አለን ቤንሰን ጃንዋሪ 7, 1856 ጃንዋሪ 4, 1864 አልነበረም
(ሪፐብሊካን ፖሊሲዎች)
ቤቨርሊ ዬትስ
3 ዳንኤል ባሽየል ዋርነር ጃንዋሪ 4, 1864 ጃንዋሪ 6, 1868 ሪፐብሊካን ፓርቲ ጄምስ ኤም. ፕሪስት
4 ጄምስ ስፕሪግስ-ፔይን ጃንዋሪ 6, 1868 ጃንዋሪ 3, 1870 ሪፐብሊካን ፓርቲ ባዶ
5 ኤድዋርድ ጄምስ ሮየ ጃንዋሪ 3, 1870 ኦክቶበር 26, 1871 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ ጄምስ ስኪቭሪንግ ስሚዝ
6 ጄምስ ስኪቭሪንግ ስሚዝ[1] ኖቬምበር 4, 1871 ጃንዋሪ 1, 1872 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ አንቶኒ ዊልያም ጋርዲነር
7 ጆሴፍ ጄክንስ ሮበርትስ(ሁለተኛ ጊዜ) ማርች 1, 1872 ጃንዋሪ 3, 1876 ሪፐብሊካን ፓርቲ አንቶኒ ዊልያም ጋርዲነር
8 ጄምስ ስፕሪግስ-ፔይን(ሁለተኛ ጊዜ) ጃንዋሪ 3, 1876 ጃንዋሪ 7, 1878 ሪፐብሊካን ፓርቲ ባዶ
9 አንቶኒ ዊልያም ጋርዲነር ጃንዋሪ 7, 1878 ጃንዋሪ 20, 1883 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ አልፍሬድ ፍራንሲስ ረስል
10 አልፍሬድ ፍራንሲስ ረስል ጃንዋሪ 20, 1883 ጃንዋሪ 7, 1884 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ ጆን ታይለር
11 ሒላሪ ሪቻርድ ራይት ጆንሰን ጃንዋሪ 7, 1884 ጃንዋሪ 4, 1892 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ ባዶ
12 ጆሴፍ ጄምስ ቺዝማን ጃንዋሪ 4, 1892 ኖቬምበር 12, 1896 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ ዊልያም ዴቪድ ኮልማን
13 ዊልያም ዴቪድ ኮልማን ኖቬምበር 12, 1896 ዲሴምበር 11, 1900 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ ጄ. ጄ. ሮስ
14 ጋሬትሰን ዊልሞት ጊብሰን ዲሴምበር 11, 1900 ጃንዋሪ 4, 1904 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ ባዶ
15 አርተር ባርክሌይ ጃንዋሪ 4, 1904 ጃንዋሪ 1, 1912 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ ጄ. ጄ. ዶሰን
16 ዳንኤል ኤድዋርድ ሀዋርድ ጃንዋሪ 1, 1912 ጃንዋሪ 5, 1920 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ ሳሙኤል ጆርጅ ሀርመን
17 ቻርልስ ደንባር በርጀስ ኪንግ ጃንዋሪ 5, 1920 ዲሴምበር 3, 1930 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ ሳሙኤል አልፍሬድ ሮስ
ሔነሪ ቱ ዌስሊ
18 ኤድዊን ባርክሌይ ዲሴምበር 3, 1930 ጃንዋሪ 3, 1944 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ ጄምስ ስኪቭሪንግ ስሚዝ
19 ዊልያም ቫካናራት ሻድራች ተብማን ጃንዋሪ 3, 1944 ጁላይ 23, 1971 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ ክላረንስ ሲምፕሰን
ዊልያም ሪቻርድ ቶልበርት፣ ጁኒየር
20 ዊልያም ሪቻርድ ቶልበርት፣ ጁኒየር ጁላይ 23, 1971 ኤፕሪል 12, 1980 እውነተኛ ዊግ ፓርቲ ጄምስ ኤድዋርድ ግሪን
ቤኒ ዲ ዋርነር
21 ሳሙኤል ካንየን ዶ[2] ጃንዋሪ 6, 1986 ሴፕቴምበር 9, 1990 የላይቤሪያ ብሔራዊ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሔነሪ ፉምባ ሞኒባ
22 ቻርልስ ማክአርተር ጋንኬይ ቴይለር ኦገስት 2, 1997 ኦገስት 11, 2003 ብሔራዊ አርበኛ ፓርቲ ሄኖክ ዶጎሊያ
ሞስስ ብላ
23 ሞስስ ብላ ኦገስት 11, 2003 ኦክቶበር 14, 2003 ብሔራዊ አርበኛ ፓርቲ ባዶ
24 ኤለን ጆንሰን-ሰርሊፍ ጃንዋሪ 16, 2006 የአሁን መሪ አንድነት ፓርቲ ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ
  • ቢሮውን በቶሎ የለቀቁ፦
ሀ - በመፈንቅለ መንግሥት ጊዜ ተገደሉ
ለ - በራሳቸው ፈቃድ የለቀቁ
መ - በተፈጥሮአዊ ምክኒያት ሞቱ
  1. ^ There has been some confusion as to whether Smith actually served as President of Liberia following the removal of Edward James Roye from office. However, evidence does show that Smith did in fact serve as president from the time of Roye's departure until the inauguration of Joseph Jenkins Roberts.[1]
  2. ^ Despite the fact that Doe assumed power immediately after the execution of ዊልያም ሪቻርድ ቶልበርት፣ ጁኒየር on ኤፕሪል 12, 1980 እ.ኤ.አ., he was not in fact sworn in as president until ጃንዋሪ 6, 1986 እ.ኤ.አ.[2] Archived ማርች 15, 2011 at the Wayback Machine