Jump to content

ጢኒስ

ከውክፔዲያ

ጢኒስ (ግብጽኛ፦ /ጨኑ/) የጥንታዊ ግብጽ ከተማ ነበር። ሥፍራው አሁን በእርግጥ አይታወቅም፤ ለሥነ ቅርስ ገና አልተገኘም። በማኔጦን ዘንድ መጀመርያው ፈርዖን ሜኒስና 1ኛው-2ኛው ሥርወ መንግሥታት በቀድሞው መንግሥት ከጢኒስ ነበሩ። ከዚያ በኋላ በመጀመርያው ጨለማ ዘመን (ትምህርት ለመሪካሬ) ይጠቀሳል።